የኮሌጁ ራዕይ፡ተልዕኮ እና እሴቶች

  • ራዕይ፣

  • ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና በሙያ አስተዋፅኦ የሚያበረክት፣ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል ተገንብቶ ማየት፡፡
  • ተልዕኮ

  • ወቅቱን የሚመጥን በዝቅተኛና በየመካካለኛ ደረጃ የሰለጠነና የበቃ የሰው ሃይል በማፍራት፣ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ በማቀረብና በማሸጋገር፣ ለኢንዱስትሪው የተሟላ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ብልፅግና አስተዋፅኦ ማድረግ፡፡
  • ዓለማ

  • ውጤት ተኮር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሥርዓት አጠቃላይ ዓላማ ብቃት ያለው፣ ተነሳሽነትን የተላበሰ፣ ለሥራ ፈጠራ የተዘጋጀና ከለውጥ ጋር ራሱን ማስተካከል የሚችል የሰው ሀይል በመፍጠር የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማፋጠን፡፡
  • እሴቶች

  • ታማኝነት፣
  • ፍትሃዊነት፣
  • አሳታፊነት፣
  • ጥራት ፤
  • ግልፅኝነት፤
  • ተጠያቂነት፣
  • ውጤታማነት፡፡