የካማሺ ቴክኒክና ሙያትምህርት ስልጠና ኮሌጅ 5ባለ 2 ተገጣጣሚ የብረታ አልጋና ፍራሽ ገዝቶ ለ10 ታራሚ ሴቶች በስጦታ መልክ መብረከቱን ተገለፀ ።

(ነሐሴ 27/2017ዓ.ም )የካማሺ ቴክኒክና ሙያትምህርት ስልጠና ኮሌጅ 5ባለ 2 ተገጣጣሚ የብረታ አልጋና ፍራሽ ገዝቶ ለ10 ታራሚ ሴቶች በስጦታ መልክ መብረከቱን ተገለፀ ። በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጇ ከመደበኛ ስራ ጎን ለጎን የበጎ ፍቃድ ስራዎችም ጭምር እየሰራ መሆኑን የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ ምህረት አድማሱ አስታወቁ ። በፕሮግራሙ ላይ የካማሺ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ፣የከማሺ ዞን ም/አስተዳዳሪ ፣የካማሺ ዞን…

Read More

የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የቀረበው የጥናትና ምርምር ፀሑፍ በኮሌጁ ቦርድ አባላት መፅደቁን ተገለፀ ።

(ነሐሴ 29/2017ዓ.ም )የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የቀረበው የጥናትና ምርምር ፀሑፍ በኮሌጁ ቦርድ አባላት መፅደቁን ተገለፀ ። የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ በ2017ዓ.ም የተጠና የድህረ ምረቃ ጠቋሚ ጥናት ሰነድ ለኮሌጁ ቦርድ አባላት ማቅረቡን የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ ምህረት አድማሱ አስታወቁ ። አቶ ምህረት በንግግራቸው እንደገለፁት ጥናቱ አለም አቀፋዊ ይዘት እንዲኖረውና የሀገሪቱንና የክልሉ ቴክኒክና…

Read More

የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ኮሌጅ ከኮሌጁ አካዳሚ ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ ።

(መሰከረም 09/2018ዓ.ም )የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ከኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን አባላት ጋር መወያየቱን ተገለፀ ። በውይይቱም የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካለንደር ማፅደቅ ፣የትምህርት ምዝገባ ቀን መወሰን ፣የኦን ላይን ምዝገባ የሚሉ አጀንዳዎች ቀረበው ተወያይቶበታል ። በውይይቱም የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካለንደር መሠረት ፣የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ወሰነ ትምሀርት መቼ እንደሚጀመር እና እንደሚያበቃ ኮሚሽኑ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ። የ1ኛ…

Read More

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ክቡር አቶ ሀብታሙ አለነ የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል ።

(ግንቦት 20/9/2017ዓ.ም ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የስራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ክቡር አቶ ሀብታሙ አለነ የካማሺ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የተቋሙ ሁኔታ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል ። በጉብኝቱም ከዚህ በፊት በተከሰተው የፀጥታ ችግሮች ምክንያት የወደሙ ንብረቶች ፣ተቋሙ ያጋጠመው ችግሮች ለችግሮቹም መፍተሔ ለመሰጠት ያመች ዘንድ ከቢሮው ባለሙያዎች ጋር በመሆን ተቋሙን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል ። በሌላ በኩልም በተቋሙ…

Read More