የካማሺ ቴክኒክና ሙያትምህርት ስልጠና ኮሌጅ 5ባለ 2 ተገጣጣሚ የብረታ አልጋና ፍራሽ ገዝቶ ለ10 ታራሚ ሴቶች በስጦታ መልክ መብረከቱን ተገለፀ ።
(ነሐሴ 27/2017ዓ.ም )የካማሺ ቴክኒክና ሙያትምህርት ስልጠና ኮሌጅ 5ባለ 2 ተገጣጣሚ የብረታ አልጋና ፍራሽ ገዝቶ ለ10 ታራሚ ሴቶች በስጦታ መልክ መብረከቱን ተገለፀ ። በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮሌጇ ከመደበኛ ስራ ጎን ለጎን የበጎ ፍቃድ ስራዎችም ጭምር እየሰራ መሆኑን የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ ምህረት አድማሱ አስታወቁ ። በፕሮግራሙ ላይ የካማሺ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ፣የከማሺ ዞን ም/አስተዳዳሪ ፣የካማሺ ዞን…